Amazon Web Services — ዓለም ላይ ትልቁ የ Cloud መድረክ!
ቤት ውስጥ ሰርቨር ማቆም አትፈልግ — AWS ላይ ይቆምልሃል!
Cloud Computing ማለት በኢንተርኔት በኩል ሰርቨሮችን፣ ዳታቤዞችን፣ ማከማቻዎችን እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎችን ለኪራይ መጠቀም ነው።
ቤት ውስጥ የራስህን ሰርቨር ለመግዛት ፋንታ AWS ላይ ወርሃዊ ብቻ ትከፍላለህ እና የምትፈልገውን ብቻ ትጠቀማለህ። ይህን “Pay as you go” ይሉታል።
AWS ከ200 በላይ services አሉት፣ ግን ጀማሪ ለመሆን ይህ 6 ብቻ በቂ ነው!
EC2 ማለት በ AWS Cloud ውስጥ የቪርቹዋል ኮምፒውተር ነው። Node.js አፕሊኬሽንህን በ EC2 ላይ deploy ማድረግ ይቻላል። SSH ተጠቅመህ ሰርቨሩን ትቆጣጠራለህ — ቤት ሳትሄድ!
# Step 1: EC2 ን SSH ተጠቅመህ ግባ ssh -i "mykey.pem" ubuntu@54.123.456.789 # Step 2: Node.js ን ጫን curl -fsSL https://deb.nodesource.com/setup_18.x | sudo -E bash - sudo apt-get install -y nodejs # Step 3: አፕሊኬሽንህን clone አድርግ git clone https://github.com/yourname/myapp.git cd myapp && npm install # Step 4: PM2 ተጠቅመህ አፕሊኬሽንህን background ላይ አስኪድ sudo npm install -g pm2 pm2 start server.js --name myapp pm2 startup
አዲስ AWS account ሲከፍቱ 12 ወር ለብዙ services ነፃ ትጠቀማላቹ! ፕሮጀክት ለመጀመር ጥሩ እድል ነው።
Free Tier ምን ምን ያካትታል?
| SERVICE | FREE LIMIT | ለምን ይጠቅማል? |
|---|---|---|
| EC2 | 750 hrs/month | t2.micro server — አፕሊኬሽን hosting! |
| S3 | 5 GB storage | Images፣ files ቀምጥ! |
| RDS | 750 hrs/month | PostgreSQL/MySQL database! |
| Lambda | 1M requests | 1 million function calls! |
| DynamoDB | 25 GB forever | NoSQL database — always free! |
ወርሃዊ ወጪ ግምት — ምን ምን services ትጠቀማለህ?
ቤት ውስጥ ሰርቨር ለመግዛት ፋንታ AWS ላይ rent ያድርጉ! የተጠቀሙትን ብቻ ይከፍሉ!
Node.js አፕሊኬሽን deploy ለማድረግ ይጠቅማል! SSH እና PM2 ተጠቅመህ ተቆጣጠር!
Images፣ videos፣ React build files ሁሉ S3 ላይ ቀምጡ! በጣም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው!
ሰርቨር ሳትጠብቅ code ሰሩ! ወጪ በጣም ይቀንሳል!
አዲስ account ሲከፍቱ EC2፣ S3፣ RDS ሁሉ ነፃ ይገኛሉ! aws.amazon.com ላይ ተመዝገቡ!